ዴንማርክ በምዕራብ አፍሪካዊቷ አገር ጥያቄ ጦሯን ከማሊ ልታስወጣ ነው

"የዴንማርክ ድጋፍ ከአገሪቱ ይወጣል" ብለዋል። ከ10 ቀናት በፊት ዴንማርክ በማሊ የሚንቀሳቀሱ እስላማዊ ታጣቂዎችን ለመዋጋት የሚደረገውን ጥረት ለመደገፍ 105 የጦር አባላትን ልካ ነበር። የአውሮፓ አገራት ፈረንሳይ፣ ዴንማርክ፣ ፖርቹጋል፣ ቤልጂዬም፣ ኢስቶኒያ እና ኔዘርላንድስ የዚህ ጥምር ኃይል አባል አገራት ናቸው። ...